Playlist Videos
ቪዲዮ
ጎጇችን ሪያሊቲ ሾው ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ ሾው
የኢትዮጵያውያን የሰርግ ስርአት ባሕሎች በስፋት ያሳያል ከዚህም በላይ የኢትዮጵያን ባህል ቅርስ ማራኪ ቦታዎችን፣ የሙሽሮችን አልባሳት ፣ የህብረተሰቡን አኗኗርን፣ ልምድ እና ልዩ ልዩ ስርአትም ይታዩበታል።